መለያ ቁጥር 1105
W3.CSS
11,500 birr






ይህን Synchronizer 5434 ሁሉም አክትሮሶች ላይ መጠቀም ይችላሉ፣ ይህንን እቃ የሚገዙ ከሆነ ደውለው ያሉበትን ቦታ ያሳውቁን እኛ ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እቃውን በማምጣት አይተውት ከወደዱት በፈለጉት መንገድ የተገለፀውን ክፍያ በብር ወይም በዶላር ክፍያውን ከፍለው እቃውን መውሰድ ይችላሉ።
በዶላር መክፈል ለምትፈልጉ በዚህ ዋጋ ያገኙታል 230$
በዶላር ክፍያ የምንቀበለው በኦላይን የክፍያ አማራጮች ብቻ ሲሆን Mastercard ወይም PayPal ተጠቃሚ ለሆናቹሁ ደበኞቻችን የተገለፀውን የዶላር መጠን ክፍያውን በመክፈል እቃውን መውሰድ ይችላሉ።