መለያ ቁጥር 2102
W3.CSS
30,000 birr






ይህ MB Actros MP1 FR control unit በመጠኑ ያገለገለ ሲሆን ከ2000–2004 ዲዛይን በተደረጉ ሁሉም አክትሮሶች ላይ የሚሰራ ነው፣ ይህንን እቃ የሚገዙ ከሆነ ደውለው ያሉበትን ቦታ ያሳውቁን እኛ ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እቃውን በማምጣት አይተውት ከወደዱት በፈለጉት መንገድ የተገለፀውን ክፍያ በብር ወይም በዶላር ክፍያውን ከፍለው እቃውን መውሰድ ይችላሉ።
በዶላር መክፈል ለምትፈልጉ በዚህ ዋጋ ያገኙታል 600$
በዶላር ክፍያ የምንቀበለው በኦላይን የክፍያ አማራጮች ብቻ ሲሆን Mastercard ወይም PayPal ተጠቃሚ ለሆናቹሁ ደበኞቻችን የተገለፀውን የዶላር መጠን ክፍያውን በመክፈል እቃውን መውሰድ ይችላሉ።