መለያ ቁጥር 2106
W3.CSS
35,000 birr






ይህ Actros Mp3 instrument Cluster በመጠኑ ያገለገለ ሲሆን ከ2006–2012 ዲዛይን በተደረጉ ሁሉም አክትሮሶች ላይ የሚሰራ ነው፣ ይህንን እቃ የሚገዙ ከሆነ ደውለው ያሉበትን ቦታ ያሳውቁን እኛ ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እቃውን በማምጣት አይተውት ከወደዱት በፈለጉት መንገድ የተገለፀውን ክፍያ በብር ወይም በዶላር ክፍያውን ከፍለው እቃውን መውሰድ ይችላሉ።
በዶላር መክፈል ለምትፈልጉ በዚህ ዋጋ ያገኙታል 400$
በዶላር ክፍያ የምንቀበለው በኦላይን የክፍያ አማራጮች ብቻ ሲሆን Mastercard ወይም PayPal ተጠቃሚ ለሆናቹሁ ደበኞቻችን የተገለፀውን የዶላር መጠን ክፍያውን በመክፈል እቃውን መውሰድ ይችላሉ።
Tags:
Electrical parts